DTV

Gera-show – Exclusive Interview With Mr. Abel Gashe​ Part – 1

ጌራ ሾዉ – ኢትዮዽያ – ኢትዮዽያዊነትና መንፈሳዊ እሴቶች ትላንት ዛሬ እና ነገ በሚሉ ርዕሶች ላይ ከክቡር አቶ አቤል ጋሼ ጋር የተደረገ ልዩ ቃለ ምልልስ ክፍል – 1 Gera-show – Exclusive Interview With Mr. Abel Gashe​ Part – 1

Poet, Author, Broadcaster And Chancellor At The University Of Manchester Dr. Lemn Sissay

A Must See Show In Washington DC – World Renowned British-born Ethiopian, Award-Winning Poet, Author, Broadcaster And Chancellor At The University Of Manchester Dr. Lemn Sissay And The Legendary Stand-Up Comedian Meskerem Bekele On The Same Stage!!!

Gera-show – Exclusive Interview With Chancellor Dr. Lemn Sissay Part -1

ራ ሾዉ – ከታዋቂው ገጣሚ ደራሲ እና አርቲስት ቻንስለር ዶ/ር ለምን ሲሳይ ጋር የተደረገ ልዩ ቃል ምልልስ – ክፍል -1 Gera-show – Exclusive Interview With World Renowned Award Winning Poet, Author, and Chancellor at the University Of Manchester, Dr. Lemn Sissay Part -1

Gera- show – Meet With 2016 Miss Ethiopia-USA Ruhama Haile

ጌራ ሾው – የ 2016 የኢትዮጵያውያን ቁንጅና ውድድር በአሜሪካ አሸናፊ ከሆነችው ከወይዘሪት ሩሀማ ሀይሌ ጋር በምታከናውናቸው ልዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ዙሪያ የተደረገ ቃለ ምልልስ! Gera- show – Meet With 2016 Miss Ethiopia-USA Ruhama Haile!

Gera-show – Interview With ” Meshcart.com ” Founders Mr. Mesfin Getaneh And Mr. Shimelis Mekonnen

ጌራ ሾው – በውጪው ዓለም ለሚኖረው ህብረተሰባችን በዓይነቱ እና በግልጋሎቱ ልዩና የመጀመሪያ የሆነውን ” Meshcart.com ” የተሰኘውን የኦንላይን መገበያያ ድርጅት መስራቾች እና ባለቤቶች እንዲሁም የ ” Young Ethiopian Professionals ” መስራች አባሎች ከሆኑት ከአቶ መስፍን ጌታነህ እና ከአቶ ሽመልስ መኮንን ጋር ያደረገውን ልዩ ቃለ ምልልስ ይጋብዛል Gera-show – Exclusive Interview With ” Meshcart.com and YEP […]

Gera-show – Exclusive Interview With Mr. Gebreyes Begna – Part Two

ጌራ ሾው – ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥና በውጭው ዓለም የንግድ ስራ ታሪክ ውስጥ ስማቸው በቀደምትነት ከሚጠሩት ታላላቅ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ ከሆኑት ከክቡር አቶ ገብረየስ ቤኛ ጋር የተደረገ ልዩ ቃለ ምልልስ – ክፍል ሁለት Gera-show – Exclusive Interview With Mr. Gebreyes Begna – Part Two

Gera-show – Exclusive Interview With Mr. Gebreyes Begna – Part One

ጌራ ሾው – ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥና በውጭው ዓለም የንግድ ስራ ታሪክ ውስጥ ስማቸው በቀደምትነት ከሚጠሩት ታላላቅ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ ከሆኑት ከክቡር አቶ ገብረየስ ቤኛ ጋር የተደረገ ልዩ ቃለ ምልልስ – ክፍል አንድ Gera-show – Exclusive Interview With Mr. Gebreyes Begna – Part One

Gera-show – Exclusive Interview With Dr. Lishan Kassa

ጌራ ሾዉ በአንዳንድ ችግሮች ምክንያት ለብቻዎ መሆን ሲያስፈልጎት ” ማኩረፊያ ቤት ” እሚባል እንዳለ ያውቃሉን የዶ/ር ሊሻን ካሣ የህክምና ማአከል ለህብረተሰባችን ከሚስታቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች መካከል ኣንዱ ነው! ከዶ/ር ሊሻን ካሣ ጋር በዚህና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ያደረኩትን ልዩ ቃለ ምልልስ አነሆ Gera-show – Exclusive Interview With Dr. Lishan Kassa

Ethiopian Drought Relief Fund Program Organized By DGMA Ethiopian Orthodox Tewahdo Church – Part – 3

በአይነቱ የመጀመሪያ እና ልዩ የሆነ የመረዳዳት ሽሚያ የታየበት በደብረገንት መድኀኔ ዓለም የኢ/ ኦ /ተ /ቤ ክርስትያን አሰባሳቢነት በድርቅ ለተጎዱት ወገኖቻችን የተደረገ የእርዳታ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም – ክፍል ሶስት Ethiopian Drought Relief Fund Program Organized By DGMA Ethiopian Orthodox Tewahdo Church – Part – 3

Ethiopian Drought Relief Fund Program Organized By DGMA Ethiopian Orthodox Tewahdo Church – Part Two

በአይነቱ የመጀመሪያ እና ልዩ የሆነ የመረዳዳት ሽሚያ የታየበት በደብረገንት መድኀኔ ዓለም የኢ/ ኦ /ተ /ቤ ክርስትያን አሰባሳቢነት በድርቅ ለተጎዱት ወገኖቻችን የተደረገ የእርዳታ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም – ክፍል ሁለት Ethiopian Drought Relief Fund Program Organized By DGMA Ethiopian Orthodox Tewahdo Church – Part Two