DTV

አቶ ቴዎድሮስ አበበ

በ DC ከሚኖረው ገጣሚ እና ደራሲ ከአቶ ቴዎድሮስ አበበ ጋር በወቅታዊው የሀገራችን ጉዳይ ዙሪያ የተደረገ ቃለ ምልልስ

Jemal Countess

በቅርቡ ከኢትዮጵያ የተመለሱት አሜሪካዊው ጋዜጠኛ አና ፎቶግራፈር ጀማል ካውንተስ (Jemal Countess) ስላዩት አሰቃቂ ሰብዓዊ ቀውስ ምን ይላሉ?

ከደራሲ እና ጋዜጠኛ ጄፍ ፒርስ (Jeff Pierce) ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተደረገ ቃለ ምልልስ

ጄፍ ፒርስ – Jeff Pearce

የታሪክ ተመራማሪው ጄፍ ፒርስ – Jeff Pearce – ስለ አጋለጠው የዙም – Zoom ቪዲዮ ስብሰባ ምን ይላል

ዶ/ር አክሎግ ቢራራ

በሀገራችን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከዶ/ር አክሎግ ቢራራ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

ወጣቱ የፍልስፍና እና የታሪክ ምሁር አንዲሁም ደራሲ ልጅ ተድላ መላኩ Lij Tedla Melaku

ወጣቱ የፍልስፍና እና የታሪክ ምሁር አንዲሁም ደራሲ ልጅ ተድላ መላኩ Lij Tedla Melaku

ከቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ የልጅ ልጅ ልጅ ከልዑል ኢዩኤል ዳዊት መኮንን ጋር በአንዳንድ ወቅታዊ ጉዳዮች እና በሕይወት ታሪኩ ዙሪያ የተደረገ ቃለ ምልልስ

ከቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ የልጅ ልጅ ልጅ ከልዑል ኢዩኤል ዳዊት መኮንን ጋር በአንዳንድ ወቅታዊ ጉዳዮች እና በሕይወት ታሪኩ ዙሪያ የተደረገ ቃለ ምልልስ

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የጀመሩትን ውጥን ከግብ ለማድረስ ከፍተኛ እውቀትና የስራ ልምድ ካላቸው በውጪ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር በበቂ ሁኔታ ሀሳብ . . .?

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ የጀመሩትን ውጥን ከግብ ለማድረስ ከፍተኛ እውቀትና የስራ ልምድ ካላቸው በውጪ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር በበቂ ሁኔታ ሀሳብ የመለዋወጥ ዕድል አጋጥሟቸው ይሆን ???