DTV

ዶር ሊሻን ካሳ

የአዕምሮ ጤና ችግር እና የአደንዛዥ ዕፅ አላግባብ መጠቀምልጆቻችንን እያሳጣን ነው።

Overcoming 39 Years Of Alcohol Addiction

“Overcoming 39 years of alcohol addiction” Hillena Beyene, and his supportive sister Ruth Ayenew share their inspiring story on the Gera show.

ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ

አዲስ ዘመን የሚሆነው እኛ ኢትዮጵያውያን በእዲስ መንገድ እና በውይይት ችግሮቻችንን መፍታት ስንችል ብቻ ነው “ብፁዕ እቡነ ኤርሚያስ”

መቶ አለቃ አያልሰው ደሴ

ለረጂም ዓመታት ለፍትህ እና እኩልነት ባድረጉት ትግል የሚታወቁት መቶ አለቃ አያልሰው ደሴ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት ድንቅ ቃለ ምልልስ

ስመ ጥሩው ገጣሚ እና ደራሲ ቴዎድሮስ አበበ

“ የአንድ ሀገር ውድቀት ከቋንቋ መበላሸት ይጀ ምራል “ ከስመ ጥሩው ገጣሚ እና ደራሲ ቴዎድሮስ አበበ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

ቀሲስ ልዑልሰገድ ኃ/ማርያም

በቤተክህነትና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከቀሲስ ልዑልሰገድ ኃ/ማሪያም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ 

የአበባየሆሽ ጭፈራ በወጣት ኢትዮጵያውያን ሞዴሎች

እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ዓመት በዓሉን አስመልክቶ ወጣት ሜላት አሰፋን ለመርዳት በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ በወጣት ኢትዮጵያውያን ሞዴሎች ስለሚደረገው የአበባየሆሽ ጭፈራ ዝግጅት ዙሪያ የተደረገ ቃለ ምልልስ

ዶ/ር ሰለሞን ክብረት

የጣና ሐይቅ ተራስ መቼ ነው ? – ጣናን ከእንቦጭ እንታደግ ማኅበር ፕሬዚዳንት ከሆኑት ከዶ/ር ሰለሞን ክብረት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

Dr. Menna Demessie

Dr. Menna Demessie – VP of Research & Policy Analysis at the CBCF Speaks On Gera-show Live!

MacDella Cooper

Former Presidential Candidate of Liberia, MacDella Cooper Speaks about China-Africa Relationship.