Gera-show Meet With Former Journalist and Diplomat Dr. Mismaku Asrat
Descriptionየጌራ ሾው ለፋሲካ በኣል እንኳን ኣደረሳችሁ እያለ – ” ከጋዜጠኝነት እስከ ዲፕሎማትነት ” በዶክተር ምስማኩ አስራት ትውስታዎች ዙሪያ ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ክፍል አንድ ይዞላችሁ ቀርቡኣል! Gera-show Meet With Former Journalist and Diplomat Dr, Mismaku Asrat, His Memories and Remarkable Journey – Part One