Latest Video35 Videos

Gera- show – Meet With 2016 Miss Ethiopia-USA Ruhama Haile

ጌራ ሾው – የ 2016 የኢትዮጵያውያን ቁንጅና ውድድር በአሜሪካ አሸናፊ ከሆነችው ከወይዘሪት ሩሀማ ሀይሌ ጋር በምታከናውናቸው ልዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ዙሪያ የተደረገ ቃለ ምልልስ! Gera- show – Meet With 2016 Miss Ethiopia-USA Ruhama Haile!

Gera-show – Interview With ” Meshcart.com ” Founders Mr. Mesfin Getaneh And Mr. Shimelis Mekonnen

ጌራ ሾው – በውጪው ዓለም ለሚኖረው ህብረተሰባችን በዓይነቱ እና በግልጋሎቱ ልዩና የመጀመሪያ የሆነውን ” Meshcart.com ” የተሰኘውን የኦንላይን መገበያያ ድርጅት መስራቾች እና ባለቤቶች እንዲሁም የ ” Young Ethiopian Professionals ” መስራች አባሎች ከሆኑት ከአቶ መስፍን ጌታነህ እና ከአቶ ሽመልስ መኮንን ጋር ያደረገውን ልዩ ቃለ ምልልስ ይጋብዛል Gera-show – Exclusive Interview With ” Meshcart.com and YEP […]

Gera-show – Exclusive Interview With Mr. Gebreyes Begna – Part Two

ጌራ ሾው – ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥና በውጭው ዓለም የንግድ ስራ ታሪክ ውስጥ ስማቸው በቀደምትነት ከሚጠሩት ታላላቅ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ ከሆኑት ከክቡር አቶ ገብረየስ ቤኛ ጋር የተደረገ ልዩ ቃለ ምልልስ – ክፍል ሁለት Gera-show – Exclusive Interview With Mr. Gebreyes Begna – Part Two

Gera-show – Exclusive Interview With Mr. Gebreyes Begna – Part One

ጌራ ሾው – ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥና በውጭው ዓለም የንግድ ስራ ታሪክ ውስጥ ስማቸው በቀደምትነት ከሚጠሩት ታላላቅ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ ከሆኑት ከክቡር አቶ ገብረየስ ቤኛ ጋር የተደረገ ልዩ ቃለ ምልልስ – ክፍል አንድ Gera-show – Exclusive Interview With Mr. Gebreyes Begna – Part One

Gera-show – Exclusive Interview With Dr. Lishan Kassa

ጌራ ሾዉ በአንዳንድ ችግሮች ምክንያት ለብቻዎ መሆን ሲያስፈልጎት ” ማኩረፊያ ቤት ” እሚባል እንዳለ ያውቃሉን የዶ/ር ሊሻን ካሣ የህክምና ማአከል ለህብረተሰባችን ከሚስታቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች መካከል ኣንዱ ነው! ከዶ/ር ሊሻን ካሣ ጋር በዚህና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ያደረኩትን ልዩ ቃለ ምልልስ አነሆ Gera-show – Exclusive Interview With Dr. Lishan Kassa

Ethiopian Drought Relief Fund Program Organized By DGMA Ethiopian Orthodox Tewahdo Church – Part – 3

በአይነቱ የመጀመሪያ እና ልዩ የሆነ የመረዳዳት ሽሚያ የታየበት በደብረገንት መድኀኔ ዓለም የኢ/ ኦ /ተ /ቤ ክርስትያን አሰባሳቢነት በድርቅ ለተጎዱት ወገኖቻችን የተደረገ የእርዳታ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም – ክፍል ሶስት Ethiopian Drought Relief Fund Program Organized By DGMA Ethiopian Orthodox Tewahdo Church – Part – 3

Ethiopian Drought Relief Fund Program Organized By DGMA Ethiopian Orthodox Tewahdo Church – Part Two

በአይነቱ የመጀመሪያ እና ልዩ የሆነ የመረዳዳት ሽሚያ የታየበት በደብረገንት መድኀኔ ዓለም የኢ/ ኦ /ተ /ቤ ክርስትያን አሰባሳቢነት በድርቅ ለተጎዱት ወገኖቻችን የተደረገ የእርዳታ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም – ክፍል ሁለት Ethiopian Drought Relief Fund Program Organized By DGMA Ethiopian Orthodox Tewahdo Church – Part Two

Ethiopian Drought Relief Fund Program Organized By DGMA – Part One

በደብረገንት መድኀኔ ዓለም የኢ/ ኦ /ተ /ቤ ክርስትያን አሰባሳቢነት በድርቅ ለተጎዱት ወገኖቻችን የተደረገ የእርዳታ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም – ክፍል አንድ Ethiopian Drought Relief Fund Program Organized By DGMA Ethiopian Orthodox Tewahdo Church – Part One

Gera-show Meet with king Hailesilassie’s speech writer and deplomat Dr, Mismaku Asrat – Part Two

የጌራ ሾው – ” የንጉሰ ነገሥቱን ንግግሮች ማርቀቅ ታዋቂውን አንግሊዛዊ ጋዜጠኛ ዮናታን ዲምብልቢንና የሬጌውን ንጉሥ ቦብማርሌን ወደ ኢትዮጵያ እስከመላክ ” እና በሌሎች የዶክተር ምስማኩ አስራት ትውስታዎች ዙሪያ ያደረግነውን ቃለ ምልልስ – ክፍል ሁለት Gera-show Meet with king Hailesilassie’s speech writer and deplomat Dr, Mismaku Asrat – Part Two

Gera-show Meet With Former Journalist and Diplomat Dr. Mismaku Asrat

Descriptionየጌራ ሾው ለፋሲካ በኣል እንኳን ኣደረሳችሁ እያለ – ” ከጋዜጠኝነት እስከ ዲፕሎማትነት ” በዶክተር ምስማኩ አስራት ትውስታዎች ዙሪያ ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ክፍል አንድ ይዞላችሁ ቀርቡኣል! Gera-show Meet With Former Journalist and Diplomat Dr, Mismaku Asrat, His Memories and Remarkable Journey – Part One