Gera-show – Exclusive Interview With Dr. Lishan Kassa
ጌራ ሾዉ በአንዳንድ ችግሮች ምክንያት ለብቻዎ መሆን ሲያስፈልጎት ” ማኩረፊያ ቤት ” እሚባል እንዳለ ያውቃሉን የዶ/ር ሊሻን ካሣ የህክምና ማአከል ለህብረተሰባችን ከሚስታቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች መካከል ኣንዱ ነው! ከዶ/ር ሊሻን ካሣ ጋር በዚህና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ያደረኩትን ልዩ ቃለ ምልልስ አነሆ Gera-show – Exclusive Interview With Dr. Lishan Kassa